{{የቦታ መረጃ | ስም = ጠበላ | ስዕል =Tebela.jpg | ክፍፍል_ዓይነት = አገር | ስዕል | ክፍፍል_ስም =  ኢትዮጵያ | ክፍፍል_ስም2 = [[ደቡብ ኢትዮጵያ] | ክፍፍል_ዓይነት2 = ክልል | ክፍፍል_ስም3 = ወላይታ | ክፍፍል_ዓይነት3 = ዞን | ክፍፍል_ስም4 = ሁምቦ | ክፍፍል_ዓይነት4 = ወረዳ

  | ቦታ_ጠቅላላ = 
  | ከፍታ     = 1,600 ሜ.
  | ካርታ_አገር       = ኢትዮጵያ
  | ካርታ_መግለጫ = የጠበላ ፡ አቀማመጥ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ
  | lat_deg       = 6
  | lat_min       = 42
  | north_south   = N
  | lon_deg       = 37
  | lon_min       = 46
  | east_west     = E

|ቦታ_ዓይነት=ከተማ |ኗሪ_ስም=Xabala Ambbaa |መሪ_ማዕረግ=ከንቲባ |መሪ_ስም=ዮሐንስ ቡናሮ |ባንዲራ=Flag of Ethiopia.svg |ሕዝብ_ከተማ=16,019}} ጠበላወላይታ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ ከተማ ነው። ጠበላ በዎላይታ ዞን የሁምቦ ወረዳ አስተዳደር ዋና ከተማ ነው። ጠበላ ከአዲስ አበባ ወደ ደቡብ 345 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። እንዲሁም ጠበላ ከወላይታ ዞን ዋና ከተማ ከሶዶ በስተደቡብ 20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። በካርታ የከተማዋ ቅንብር 6°42′24 "N 37°46′10"E. በከተማ ውስጥ ያለው ምቹ ኹኔታዎች፤ 24 ሰዓታት የኤሌክትሪክ ኀይል፣ ንጹህ የሕዝብ ውሃ፣ ባንኮች፣ የአንደኛ እና ኹለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች፣ የፖስታ አገልግሎት, የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጤና ማእከል፣ የግል ክሊኒኮች፣ መድኃኒቶች መደብር፣ የሕዝብ ገበያ፣ መንገዶች ዙሪያ ያሉ መብራት፣ የውስጥ እና ከተማ ማቋረጥ አስፋልት መንገዶች እና ሌሎች አሏት።

የሕዝብ ቁጥር ለማስተካከል

ጠበላ በደቡብ ብሔረሰቦች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በብዛት ሰው ከሚኖርባቸው አካባቢዎች አንዷ ናት። በ2020 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ወኪል ሲመራ የነበረው የከተማዋ ጠቅላላ ሕዝብ ብዛት 16,019 ነው።[1]

ዋቢ ለማስተካከል

  1. ^ "የጠበላ ከተማ የህዝብ ብዛት". Archived from the original on 2022-07-07. በ2021-12-30 የተወሰደ.