ጐብየ በድሮው የራያና ቆቦ አውራጃ የምትገኝ ከተማ ናት። አቀማመጧም በወልደያ - ቆቦ መንገድ ላይ ከአለሁዋ ወንዝ ማዶ ፣ ከወሎው ሸዋ ሮቢት ሳይደረስ ነው። ይሄውም ከአዲስ አበባ 335 ኪሎሜትር መሆኑ ነው። ጐብየ፣ የቃሉ ትርጉም፣ ኤሊ ማለት ነው።

ጐብየ
ጎብየ
ከፍታ 1,396 ሜትር
ጐብየ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ጐብየ

11°53′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°42′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በ1960 ዓ.ም. የጐብየ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት 77 ወንድ ተማሪዎችና 21 ሴት ተማሪዎች፣ እንዲሁም 3 አስተማሪዎች ነበረው[1]


ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2011-05-29. በ2011-05-29 የተወሰደ.