ግቻ (Cyperus rigidifolius) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ቄጠማ ወገን (Cyperus) ውስጥ አለ።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

ግቻ በእርሻ ውስጥ የሚገኝ አስቸጋሪ አረም ነው።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

የአኩራቹ መረቅ ትኩሳትተቅማጥ፣ የሆድ ችግር ለማከም ይችላል።

የአኩራቹ መረቅ በቅቤ ደግሞ ስለ መዓዛው በአንዳንድ ብሔር ለጽጉር ተጨምሯል።[1]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.