አረም ማለት ማንኛውም በአንድ ወጥ የተክል ዝርያ መሃከል በቅሎ የሚገኝ ተክል ነው።