ግሪልድ ቺዝ ሳንድዊች
ሳንድዊች አቬክ ከቅጣት
በ15 ደቂቃ የሚደርስ
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ለማስተካከልአሠራሩ
ለማስተካከልየታጠበውን መጥበሻ በመካከለኛ ሙቀት ማጋል። የተቆራረጠው ዳቦ በአንደኛው ጎን ቅቤ መቀባት። የተቀባውን ዳቦ መጥበሻው ላይ አስቀምጦ ላዩ ላይ አንድ የተቆረጠ ችዝ ማድረግ።
ሌላ ዳቦ ቅቤ በመቀባት ከቺዙ በላይ ማስቀመጥ። (ቅቤ የተቀባው የዳቦው ክፍል ወደ ላይ መሆን አለበት።) ዳቦው ቡናማ መልክ እስኪይዝ ድረስ መጥበሻው ላይ ማጋሉን መቀጠል። ቺዙም መቅለጥ ይኖርበታል። የቀሩትን ሁለት ዳቦዎችም በተመሳሳይ መልኩ መጥበስና ማቅረብ።