ጌዴ አልጎታኽአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ853 እስከ 835 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች ስለ ጌዴ ዘመን ዓመቶች ይለያያሉ፣ 8፣ 12 ወይም 17 ዓመታት እንንደ ቆየ የሚሉ ሳሉ የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) 18 ዓመታት ይላል፤ እርሱና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ853 እስከ 835 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)