ጋሽና ሰቲት ማለት በደርግ ጊዜ የአንድ አውራጃ ስም ነበረ። በኤርትራ ክፍለ ሃገር የሚገኝ ነው ዋና ከተማው ባረንቱ ይባላል።