የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ
(ከጊዛ ታላቁ ሰፊኒክስ የተዛወረ)
የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ በጊዛ ሜዳ ግብጽ (ካይሮ አጠገብ) የሚገኝ ታላቅና ጥንታዊ ሐውልት ነው። የእስፊንክስ ቅርጽ የአንበሣ ገላ እና ሰብዓዊ ራስ አለው። ነገር ግን የቅሉ ቅርጽ እንደ ዘመናዊ ሰዎች አይሆንም። 2900 ዓክልበ. ዓመታት ገደማ በፈርዖን ካፍሬ ዘመን እንደ ተሠራ ይታመናል።
በመካከለኛው ዘመን ጸሐፊዎች በግብጻዊው እብን አብድ ኤል-ሀከም እና በፋርሳውያን አል-ታባሪና ሙሐመድ ቈንዳሚር መጻሕፍት ዘንድ፣ ፒራሚዶች፣ እስፊንክስ ወዘተ. ሁሉ የተሠሩ ከማየ አይህ በፊት በኖሩት ክፉ ዘሮች (የቃየልና የሴት ልጆች) ነበር ብለው ጻፉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |