ጊዛ ሜዳ
በግብፅ፣ ካይሮ አቅራቢያ የሚገኝ የአርኪኦሎጂ ቦታ
የጊዛ ሜዳ የጊዛ ሃረሞች ጣቢያ የሚገኝበት ሜዳ ነው። በካይሮ ዙሪያ በግብጽ አገር ይገኛል። ታላቁ ሃረም (ታላቁ ፒራሚድ) በዚህም ሜዳ ሲገኝ፣ በጥንት ዘመን ከከበሩት ከ«ሰባቱ የዓለም ድንቆች» መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የቆየው እሱ ብቻ ነው። ከሃረሞች ጭምር ብዙ ሌሎች መቃብሮችና የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ እዚህ ይታያሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |