ሼ ራቤልአማራ ክልልሰሜን ሸዋ ዞን የምትገን ከተማ ናት። አካባቢው ገብስአተርስንዴ በማምረት ሲታወቅ፣ የበግ ምርቱም ከፍተኛ ነው። በ1960 ዓ.ም. የግሼ ራቤል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ 234 ወንዶችና 19 ሴት ተማሪዎች እንዲሁም 1 የአገር ውስጥና 2 የውጭ አገር አስተማሪዎች እንደነበሩት ይጠቀሳል።

ግሼ ራቤል
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 66፣297
ግሼ ራቤል is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ግሼ ራቤል

10°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ