ጉንያቶ (Ageratum conzoides) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። እንደ ወራሪ አረም ይቆጠራል።

ጉንያቶ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ይህ ተክል ለጉበት መርዛም ስለሆነ በሰዎች አይበላም። ከእህል እንዲታረም አይነተኛ ነው።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

በእርጥብ ቦታዎች ከወንዝ መውረጃ አጠገብ በጥላና በጠፍ መሬት ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ህዋሳት ለመግደል ይጠቅማል፣ መላው ተክል ቁስልን ለማሰር ተጠቅሟል።[1]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.