አሕጉር
(ከአህጉር የተዛወረ)
ኣሕጉር በምድር ያለው ትልቅ ቅጥልጥል መሬት ክፍል ነው። በጠቅላላ 7 አሕጉሮች እንዳሉ ስምምነት ይኖራል፤ አፍሪቃ፣ እስያ፣ አውሮፓ፣ ስሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ፣ አውስትሬሊያ እና አንታርክቲካ ይቆጠራሉ። በሌሎች ዘንድ ኦሲያኒያ አውስትሬልያንና በፓሲፊክ ውቅያኖስ ያሉትን ደሴቶች አንድላይ ያጠቅልላል። በሌላ አቆጣጠር ስሜንና ደቡብ አሜሪካ አንድላይ እንደ አሜሪካዎች ወይም አውሮፓና እስያ አንድላይ እንደ አውርስያ ናቸው።
የዓለም አሁጉሮች | ||||||||||||
| ||||||||||||
| ||||||||||||
|