?ጃርት

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ዘራይጥ
አስተኔ: 2 አስተኔዎች
ዝርያ: 29 ዝርያዎች

ጃርት አጥቢ እንስሳ አይነት ነው። በሥነ ሕይወት ረገድ በዘራይጥ ክፍለመደብ ውስጥ 2 ልዩ ልዩ አስተኔዎች አላቸው፤ የምሥራቅ ክፍለአለም ጃርቶችየምዕራብ ክፍለአለም ጃርቶች ናቸው።

ሌላ ዘራይጥ ያልሆነ እንስሳ ትድግ ደግሞ «ግራጭ ጃርት» ይባላል።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ ለማስተካከል

የእንስሳው ጥቅም ለማስተካከል