የጂብራልታር ወሽመጥ

የአትላንቲክ ውቅያኖስን ከሜዲትራኒያን ጋር የሚያገናኝ የባህር ዳርቻ
(ከጂብራልታር ወሽመጥ የተዛወረ)

የጂብራልታር ወሽመጥአትላንቲክ ውቅያኖስና ከሜዲቴራኔያን ባህር መካከል የሆነ ወሽመጥ ነው። በአንድ በኩል አውሮፓእስፓንያጂብራልታር አሉ። በሌላው አንፃር ሞሮኮሴውታ አሉ።

የጂብራልታር ወሽመጥ ከጠፈር ታይቶ