ሴውታ (እስፓንኛCeuta) በአፍሪካ የሚገኝ የእስፓንያ ከተማ ነው። በሜዲቴራኔያን ባሕርና በሞሮኮ በሙሉ ይዋሰናል።

ሴውታ
Ceuta
የሴውታ ግድግዶች
ክፍላገር ራስ-ገዥ ከተማ
ከፍታ 10 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 82,376
ሴውታ is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ሴውታ

35°53′ ሰሜን ኬክሮስ እና 5°18′ ምዕራብ ኬንትሮስ

1660 ዓም ጀምሮ የእስፓንያ ስለ ሆነ፣ እንደ እስፓንያ ክፍል ይቆጠራል። ሆኖም ሞሮኮ በዚህና በሌላው የእስፓንያ አፍሪካዊ ከተማ በሜሊያ ላይ ይግባኝ አላት።

1987 ዓም የራስ ገዥ ሁኔታ አገኘ፤ ከዚያ ቀድሞ የአንዳሉሲያ ክፍላገር ከተማ ይቆጠር ነበር።