ድንቅ ነሽ
(ከድንቅነሽ የተዛወረ)
ድንቅነሽ በኢትዮጵያ የተገኘች በሳይንስ የስዎች አፈጣር ላይ በእድሜ የጥንቱን የያዘች አጽም ናት። የተገኘችውም በአፋር ክልል ውስጥ ነው። በመላው አለም የምትታወቅበት ስሟ ደግሞ Lucy ይባላል። ሉሲ የተገኘችው በታዋቂዎቹ ሳይንቲስቶች ዶናልድ ጆሃንሰን እና ይቬስ ካፐንስ ነው። ሉሲ ከ ፫.፫ 3.2 ሚሊዮን አመታት በፊት የኖረች ብርቅዬ የሰው ልጅ ዝርያ ስትሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ብሄራው ሙዝየም ተንጠልጥላ ትገኛለች። ሉሲ ወይም ድንቅነሽ የተሰኘችው ቀደምት የሰው ዘር ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ ከተገኘች ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጥራለች፡፡
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |