ድኒስተር ወንዝዩክራይንሞልዶቫ መካከል የሚፈስ ወንዝ ነው። በዩክራይን ወገን ያለው የሞልዶቫ ክፍል ግን «ትራንስኒስትሪያ» ተብሎ ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም. አዋጀ። (እስካሁን ድረስ ትራንስኒስትሪያ በሌሎቹ አገራት ዘንድ ምንም ተቀባይነት አልተገኘም።)

ድኒስተር ወንዝ
የድኒስተር ወንዝ
የድኒስተር ወንዝ
መነሻ የዩክራይን ካርፓትያን ተራሮች
መድረሻ ጥቁር ባሕር
ተፋሰስ ሀገራት ዩክራይንሞልዶቫ
ርዝመት 1,362 km
ምንጭ ከፍታ 1000 ም
አማካይ ፍሳሽ መጠን 310 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 68,627 km²

በጥንታዊ ዘመን ወንዙ ቲራስ ወንዝ ይባል ነበር። በአፉ ዙሪያ ግሪኮች ቱራስ የተባለ ከተማ ሠሩ። በወንዙም ላይ ቲራጌታያውያን የተባለ ነገድ ነበር።