ዳንሽዌ 丹水 (ዳን ውሃ) ወይም ዳንጅያንግ 丹江 (ዳን ወንዝ) በቻይና የሚፈስ ወንዝ ሲሆን ወደ ሃን ወንዝ ይፈሳል፤ ይህም ያንግ-ጸ ወንዝን ይመግባል።
32°34′ ሰሜን ኬክሮስ እና 111°29′ ምሥራቅ ኬንትሮስ