ዳቪድ ጊታ
ፒየር ዴቭድ ጊታ (ተወለደ ትቅምት ፳፰፣ ፲፱፻፷) ነው የፈረንሳይ ትልቅ ተጽእኖ የፈጠረ አለምአቀፍ የኢዲኤም ሙዚቀኛ። የመጀመሪያ አልበሙ ጀስት ኧ ልትል ሞር ሎቭ በ፲፱፻፺፬ ተለቀቀ። ዴቭድ ጊታ ተመርጧል ቁጥር አንድ ዲጄ በ፳፻፫፣ በ፳፻፲፪፣ እና በ፳፻፲፫። ሽጧል ከ፱ ሚልየን በላይ አልበሞችን እና ከ፴ ሚልየን በላይ ነጠላዎችን በአለም።
ዴቭድ ጊታ ተወለደ አደገም ፓሪስ፣ የመጀመሪያ አልበሙን ለቀቀ በ፲፱፻፺፬፤ ጊታ ብላስተር እና ፖፕ ላይፍ ተከተሉ በ፲፱፻፮ እና በ፲፱፻፺፱፤ ከአለምአቀፍ ስኬትጋ ያስተዋወቀው ዋን ሎቭ አልበም በ፳፻፩ ተለቀቀ አካተተም ነጠላዎቹን "ወን ሎቭ ቴክስ ኦውቨር"፣ "ጌቲን' ኦውቨር ዩ"፣ "ሰክሲ ብች"፣ እና "ሚሞሪስ"፣ የመጀመሪያዎቹ ሶስቶቹ የደረሱ አንደኝነት ላይ ከዩናይትድ ኪንግደም የሙዚቃ ደረጃ ሰንጠረዥ። ተከታዩ አልበም ነትን በት ዘ ቢት ቀጠለው ይህንኑ ስኬት አምርቶ ነጠላዎቹን "ዌር ዘም ገርልስ አት"፣ "ልትል ባድ ገርል"፣ "ውዝአውት ዩ"፣ "ታይቴንየም"፣ እና ተርን ሚ ኦን"። በ፳፻፲ ሰባተኛ አልበሙ 7 አካተተ ድምጻዊያንን—ጄ ባልቭን፣ ኒኪ ምናዥ፣ ጄይስን ደሩሎ፣ ሲያ፣ ጂ-ኢዚ እና ሌሎችን። 7 ፲፪ ሙዚቃችን ሊያካትት ችሏል በዴቭድ ጊታ ሌላ ስም ጃክ ባክ።
የዴቭድ ጊታ ሽልቶች ይካተታሉ ሁለት የግራሚ ሽልማቶች፣ አሜሪከን ሚውዚክ ሽልማት፣ እና የቢልቦርድ ሽልማት።
አልበሞች
ለማስተካከል- Just A Little More Love (2002)
- Guetta Blaster (2004)
- Pop Life (2007)
- One Love (2009)
- Nothing But The Beat (2011)
- Listen (2014)
- 7 (2018)