ዱዊ ዳልታ ዴዳድአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ37 እስከ 27 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዱዊ ዘመን ለ፲ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ37 እስከ 27 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)