ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
(ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተዛወረ)
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999 ዓ.ም. ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።
ዋናው ግቢ-ደብረ ማርቆስ ክተማ ጤና ካምፓስ-ደብረ ማርቆስ ሌሎች ካምፓሶች ቡሬ ካምፓስ-ቡሬ ከተማ ቢቸና ካምፓስ-ቢቸና ካምፓስ
የትብብር ፕሮግራም-መርጦለማሪያም ከተማ