ደባርቅ (ወረዳ)
(ከደባርቅ የተዛወረ)
ደባርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙት ታላቁ ከተማ ይመነጫል። የሊማሊሞ ገደል ይህን ወረዳ ሰንጥቆት ያልፋል።
ደባርቅ | |
ከደባርቅ ከተማ 20 ኪሎሜተር በስተምስራቅ | |
ከፍታ | 2,850 m (ደባርቅ ከተማ) |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 159,193 |
ህዝብ ቆጠራ
ለማስተካከልዓ.ም.** | የሕዝብ ብዛት | የተማሪዎች ብዛት |
---|---|---|
1986 | 120,754
| |
1999 | 159,193
|
የደባርቅ(ወረዳ) አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ወልቃይት | አዲ አርቃይ | ጃን አሞራ | |||||||
ሳንጃ |
ጃን አሞራ | ||||||||
ዳባት(ወረዳ) | ዳባት(ወረዳ) | ጃን አሞራ | |||||||
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ Census 2007 Tables: Amhara Region, Tables 2.1, 2.4, 2.5, 3.1, 3.2 and 3.4.
- ^ 1994 Population and Housing Census of Ethiopia: Results for Amhara Region, Vol. 1, part 1, Tables 2.1, 2.7, 2.10, 2.13, 2.17, Annex II.2 (accessed 9 April 2009)