የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፪ እስከ ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. በቺሌ ተካሄዷል። ብራዚል ቼኮስሎቫኪያን በፍፃሜ ጨዋታው ፫ ለ ፩ በመርታት ዋንጫውን ወስዳለች።
የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ቺሌ |
ቀናት | ከግንቦት ፳፪ እስከ ሰኔ ፲ ቀን |
ቡድኖች | ፲፮ (ከ፫ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፬ ስታዲየሞች (በ፬ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ብራዚል (፪ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ቼኮስሎቫኪያ |
ሦስተኛ | ቺሌ |
አራተኛ | ዩጎዝላቪያ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፴፪ |
የጎሎች ብዛት | ፹፱ |
የተመልካች ቁጥር | 899,074 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ጋሪንቻ ቫቫ ሊዮኔል ሳንቼዝ ድራዛን ጄርኮቪች ፍሎሪያን አልበርት ቫለንቲን ኢቫኖፍ ፬ ጎሎች |
← 1958 እ.ኤ.አ. 1966 እ.ኤ.አ. → |