የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ
(ከየ1780 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ የተዛወረ)
维=>ሐ | ይህ መጣጥፍ «የሳምንቱ ትርጉም» ነው። (መጋቢት 11 ቀን 1998 ተመረጠ።) ችሎታ ካለዎት፣ ከሌሎቹ ቋንቋዎች መረጃ በትርጉም እንዲጨመር ይርዱ! |
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ ከሰው ልጅ ታሪክ ሁሉ ታላቁ አውሎ ንፋስ ነበር። ከጥቅምት 2 ቀን 1773 ዓ.ም. (10 October 1780 እ.ኤ.አ). ጀምሮ እስከ ጥቅምት 8 (October 16) ድረስ፣ መውጁ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |