የፊሊጲንስ ሰንደቅ ዓላማ

ምጥጥን 1፡2
የተፈጠረበት ዓመት ጁን 12፣1898 እ.ኤ.አ.
የቀለም ድርድር አግድም ወደ ታች የተደረደሩ ሰማያዊ እና
ቀይ፣ በግራ በኩል ነጭ ጎነ-ሶስት ውስጥ ሶስት ወርቃማ ኮከቦች እና ባለ 8 ጨረር ፀሐይ መካከል ላይ