ሶስት ማእዘን
(ከጎነ-ሶስት የተዛወረ)
ሶስት ማእዘን ከሶስት ቀጥተኛ መስመርና ከ3 ማእዘናዊ ነጥቦች የሚሰራ ጂዎሜትሪ ምስል ነው።
:
|
:
Area ሚለው ስፋትን ሲያመለክት፣ b የሚለው ማንኛውንም የ3 ማእዘን ጎን ሲሆን ፣ h ደግሞ ከዚህ ጎን እስከ በትይዩው ወዳለው ማእዘን በስትክክል የሚሳል ቁመትን ይመለከታል። እዚህ ላይ የ 3 ማዕዘኑ መጠነ ዙርያ ግማሽ እንደሆነ እናስተውል |