የጃፓን ባሕር የተባለው ከጃፓንኮርያሩስያ (ሳይቤሪያ) መካከል የሚገኝ ባህር ነው።

የአረቢያ ባሕር

በአለም ዙሪያ ከኮርያ በስተቀር «የጃፓን ባሕር» ይባላል። በደቡብ ኮሪያ፣ «የምሥራቅ ባሕር» ይባላል። በስሜን ኮሪያ፣ «የኮሪያ ምሥራቅ ባሕር» ይባላል።