የጂብራልታር ወሽመጥአትላንቲክ ውቅያኖስና ከሜዲቴራኔያን ባህር መካከል የሆነ ወሽመጥ ነው። በአንድ በኩል አውሮፓእስፓንያጂብራልታር አሉ። በሌላው አንፃር ሞሮኮሴውታ አሉ።

የጂብራልታር ወሽመጥ ከጠፈር ታይቶ