Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
የዶሮ ጥብስ በከሰል
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
መጠን
ለማስተካከል
ከ1 ኪሎ እስከ 1 ½ ኪሎ የሚመዝን
ዶሮ
1 ራስ
ቀይ ሽንኩርት
2 የሾርባ ማንኪያ የ
ቲማቲም
ጭማቂ
1 የሻይ ማንኪያ የሥጋ ቅመም (
ታይም
ወይም
በሶብላ
)
2 የሾርባ ማንኪያ
ዘይት
1 የሻይ ማንኪያ
ኮምጣጤ
1 የሻይ ማንኪያ
ሶያሶስ
½ የሻይ ማንኪያ
ቁንዶ በርበሬ
አሠራሩ
ለማስተካከል
ዶሮው ተቆራርጦ (ያለ ቆዳ) በደንብ ከታጠበ በኋላ አጠንፍፎ ትልቅ ድስት ውስጥ መጨመር፤
ሽንኩርት በርዝመቱ ከታትፎ በላዩ ላይ መጣል፤
ጨው
ና ቅመሙን መነስነስ፤
ያንን የቲማቲም ጭማቂ፣ የዘይት፣ የኮምጣጤና የሶያሶስ ድብልቅ ውስጥ ለአንድ ሰዓት ያህል መዘፍዘፍ፤
እያወጡ በብረት ሽቦ ላይ በከሰል ላይ መጥበስ (እሳት ሳይበዛበት ተስተካክሎ በጥንቃቄ መብሰል አለበት።