የዓለም፡ታሪክ፡ከፍጥረት፡ጀምሮ፡እስከ፡ዘመናችን፡ድረስ፡ 1834

የዓለም፡ታሪክ፡ከፍጥረት፡ጀምሮ፡እስከ፡ዘመናችን፡ድረስ፡ 1834 በ1834 ዓ.ም. በቄሱ ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግ የታተመ የታሪክ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ እና ሌሎች የአይዘንበርግ አማርኛ መጽሐፍት ከታተሙ በኋላ እየሩሳሌም ለነበር የኢትዮጵያ ስደተኞች የተሰጡ ሲሆን፣ ቆይተው የተነሱ የፕሮቴስታንት ሚሲዮኖች መጻሕፍቱን ወደ ሸዋመተማጋፋት እና አድዋ አሰራጭተዋቸዋል። በዓፄ ቴዎድሮስ ቤተመንግስትም እንዲገኙ ተደርገዋል።የመጽሐፉን ገጾች ለማንበብ ምስሉ ላይ ይጫኑ