የኦቬርቶን መስኮት
የኦቬርቶን መስኮት በአሜሪካዊው ልጅ ዮዴፍ ኦቬርቶን (1952-1995 ዓም) የተደረጀ ሕዝባዊ ፖሊሲ ለውጥ አራያ ነው። ልጅ ኦቬርቶን በ1995 ዓም በ43ኛው ዓመቱ በአውሮፕላን አደጋ ካረፈ በኋላ፣ አራያው «የኦቬርቶን መስኮት» ተብሎ ዝንኛነትን አግገኝቷል።
በዚያው ኦቬርቶን መስኮት አራያ ዘንድ፣ ከአርነት እስከ ባርነት በሚለው መስመር ላይ፣ ለማንኛውም ፖለቲካዊ ሀሣብ ቢቀርብም የሚከተሉት ደረጆች ይኖራሉ፦
- ወደ አርነት
- 1) የማይታሠብ
- 2) አክራሪ
- 3) የሚቀበል (መስኮቱ እዚህ ይጀምራል) ---v
- 4) አስተዋይ
- 5) በሕዝብ የሚወደድ
- 6) መምሪያ (ፖሊሲ)
- ወደ ባርነት
- 7) በሕዝብ የሚወደድ
- 8) አስተዋይ
- 9) የሚቀበል (መስኮቱ እዚህ ይዘጋል) --- ^
- 10) አክራሪ
- 11) የማይታሰብ