በ2ኛው ክፍለ ዘመን ግብጽ ይኖረው የነበረው የሮማው ጂዖግራፊና ሂሳብ ተማሪ ቶሎሚ ካሳተመው መጽሃፍ መረጃ ተወስዶ በ1482 የጀርመኑ ኒኮላስ ጀመርነስ ካሳተመው የዓለም ካርታ የተወሰደ። ቶሎሚ በ150ዓ.ም. የሳለው የመጀመሪያው ካርታ እስካሁን አልተገኘም።

በበለጠ አጉልተው ለማየት ካርታውን ይጫኑ

[1]

  1. ^ 1482፣ Nicolaus Germanus፣ Cosmographi