የአካባቢ ሳይንስ የአካባቢው ጥናት ሲሆን «አካባቢ» የምንለው በዙሪያችን የሚገኘውን ህይወት ያለውና የሌለውን ነገር ሁሉ ነው።