የአሸዋ ቁልቋል (Opuntia ficus-indica) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ቁልቋል

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይEdit

Euphorbia abyssinica (ሌላ ዝርያ) ደግሞ «ቁልቋል» ይባላል።

አስተዳደግEdit

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርEdit

ይህ ቁልቋል የትም ቢገኝም መነሻው ከመካከለኛ አሜሪካ ነበር።

የተክሉ ጥቅምEdit

ፍሬው እንደ ሃብሃብ ስለሚጣፈት ይወደዳል።

ከመጠን በላይ ቢመገብ ግን የሆድ ድርቀት ያደርጋል። ስለዚህ በጣም የወደዱት ሰዎች ከብዙ ሻይ ጋር ይበሉታል።

ሕንድ አገር ይህን ቁልቋል መብላት ለአስማ (መተንፈስ ሁከት) እንደሚረዳ ተብሏል።[1]

ፍቼ በአንድ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ ፍሬውም (1-4) ለራስ ምታት ይበላል።[2]

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች