የአለቃ ታየ ጽሑፎች1899 በአለቃ ታየ ተሰብስበው የተደረሱ ቅኔወችን፣ እንቆቅልሾችን፣ ተረትና ምሳሌዎችን፣ እንግዳ ረዣዣም አባባሎችን (ቀልዶችን?) እና አጫጭር ታሪኮችን ያካትታል። ይሄውም የሆነው አለቃ ታየ በአስተማሪነት በጀርመን ዩኒቬርስቲ ውስጥ ተቀጥረው በሚሰሩበት በ1899 ዓ.ም. ነበር። ጽሁፎቹን ወደ ጀረምን ተርጉሞ ያሳተመው ዩጂን ሚቶዊች የተሰኘ ጀረመናዊ ነበር።