?የቁራ ምሳ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: አትክልት (Plantae)
ክፍለመደብ: የዱባ ክፍለመደብ
አስተኔ: ዱባ Cucurbitaceae
ወገን: የቁራ ምሳ ወገን Momordica
ዝርያ: የቁራ ምሳ (M. foetida)

የቁራ ምሳ ሐረግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም

ለማስተካከል

ባሕላዊ መድኃኒት፣ ለ«ዙረሽ» (የሕፃናት ሕመም)፣ በተደቀቀው ሥር ውስጥ ማጠብ ይደረጋል።[1]


  1. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ