የሲሊቲ ቋንቋ

ኢንዶ-አሪያን ቋንቋ

የሲሊቲ ቋንቋ ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 13 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 97ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 10 ሚሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይችሉታል።

በዓለም ውስጥ የሲሊቲ ተናጋሪዎች።

መፃፍ ለማስተካከል