የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ (Astragalus propinquus) እስያ ውስጥ የሚገኝ ቊጥቋጥ ተክል ነው። የባቄላ አስተኔ አባል ነው።

የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ብዙ ከረም አባቢ ተክል ነው።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ በተለይ በቻይናሞንጎሊያኮሪያ እና ሳይቤሪያ ውስጥ ይታደጋል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ በቻይና ባሕላዊ ሕክምና አይነተኛ ሚና አለው።

በዘመናዊ ሊቃውንት ዘንድ የሰው ልጅ እድሜ ሊጨምር የሚችል ፕሮቲን ተሎሚሬስ እንዳለበት ተናግረዋል።