የማሊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፈረንሣይኛ፦ Fédération Malienne de Football) የማሊ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የማሊ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።