ሃርሌም ሼክ ወይንም አልቢ በ1973ዓም በሃርሌምኒው ዮርክ የተጀመረ የዳንስ ወይንም ውዝዋዜ አይነት ነው። አመጣጡም ከእስክስታ ሲሆን፣ ለ20 ዓመት በአሜሪካ መንደሮች ሲዘወተር ቆይቶ በመጨረሻ በ1993 ዓ.ም. ጎልቶ የወጣና በቴሌቪዥን የቀረበ የእንቅስቃሴ አይነት ነው። [1] [2]

ሃርሌም ሼክ በኢንዶኔዥያ (ቪዲዮ)

References ለማስተካከል

  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2011-11-18. በ2011-10-17 የተወሰደ.
  2. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2013-02-15. በ2011-10-17 የተወሰደ.