ዝቅተኛ ሳክስኛጀርመንና በሆላንድ የሚናገር የጀርመንኛ ቀበሌኞች አይነት ነው። በሆላንድ Nedersaksisch /ነደርዛክሲሽ/ (ነደርሳክስኛ) ሲባል በጀርመን Plattdüütsch /ፕላትድውች/ በመባል ይታወቃል። በመደበኛ ጀርመን ደግሞ Niederdeutsch /ኒደርዶይች/ ይባላል።

ዝቅተኛ ሳክስኛ የሚናገርበት ዙርያ