አዲግራት
(ከዓዲግራት የተዛወረ)
አዲግራት በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቃዊ ዞንና በጋንታ አፈሹም ወረዳ ይገኛል።
በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ65,237 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 32,586 ወንዶችና 32,651 ሴቶች ይገኙበታል።[1] አዲግራት ከመቀለ በሰሜን በኩልና ከሰናፌ በደቡብ በኩል ትገኛለች።
አዲግራት | |
ከተማ | |
አዲግራት ከተማ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ክልል | ትግራይ ክልል |
ዞን | ምሥራቃዊ ዞን |
ከፍታ | 2,457 ሜትር |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 65,237 |
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ84,769 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ14°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°27′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
-
አዲግራት ከ1862 በፊት
-
የአዲግራት ቤተክርስቲያን በ1859 በእንግሊዞች ፎቶ እንደተነሳ
-
አዲግራት
ምንጮች
ለማስተካከል- ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
- ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |