ዓሳ ጥብስ
ዓሳ ጥብስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከዓሳ ነው።
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
ለማስተካከልአዘገጃጀት
ለማስተካከል- 1. ዓሣውን በደንብ አፅድቶና አራት ቦታ ከፍሎ የሎሚ ጭማቂውን በሁሉም በኩል ማፍሰስ፤
- 2. ጨው፣ ቁንዶ በርበሬና የፉርኖ ዱቄቱን ቀላቅሎ ዓሣውን ውስጡ እያገላበጡ መለወስ፤
- 3. በጋለ ዘይት ዱቄቱን እያራገፉ መጥበስ፣
- 4. የተጠበሰው ዓሳ ካሮት፣ ጐመን፣ የድንች ጥብስና ሎሚ አጅበውት ሊቀርቡ ይችላሉ። ዓሣው ሲጠበስ በርከት ያለ ዘይት ከተጠቀሙ ዓሣውን ጠብሰው ካበቁ በኋላ ዘይቱን አቀዝቅዞ ለሌላ ጊዜ የዓሣ ምግቦች ሲያዘጋጁ መጠቀም ይቻላል፡፡]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |