ውይይት:ፈተና፤ የዕንባ ጉዞዎች እና ሌሎች ግጥሞች

Latest comment: ከ13 ዓመታት በፊት by Elfalem

ይሄ ጽሑፍ የቴዎድሮስ አበበን መጽሐፍ ማስተዋወቂያ እንጂ ምንም ዓይነት የዕውቀት ማስፋፊያ የሚባል ነገር ያዘለ አይደለም። ምናልባት እንደዚህ ያሉትን መጽሐፎች መጠቆሚያ ወይም ማስወዋወቂያ ራሱን የቻለ ገጽ ያስፈልገው እንደሆነ ሊታሰብበት ይገባ ይሆናል።--Bulgew1 18:32, 11 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)Reply

ፅሁፉን አስተካክዬዋለው። Bulgew1 እንደጠቆመው በውክፔዲያ ላይ ማስተዋወቅ የተከለከለ ነው። Elfalem 01:25, 12 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)Reply
Return to "ፈተና፤ የዕንባ ጉዞዎች እና ሌሎች ግጥሞች" page.