ውይይት:የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ፈረንሳይኛ ስሞች

ለማስተካከል

እኔ ምንም የፈረንሳይኛ ዕውቀት የለኝም። ፈረንሣይኛ የሚያውቅ ሰው የስታዲየሞችንና ከተማዎች ስም ቢያስተካክላቸው ይመረጣል። Elfalem 20:13, 8 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)Reply

የገጽ መጠሪያ አርእስት

ለማስተካከል

እነኚህ ስልተለያዩት የዓለም እግር ኳስ ውድድሮች የተዘጋጁ/የሚዘጋጁ ገጾች፤ "፲ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ"፣ "፲፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ"፣ "፲፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ"፣ ወ.ዘ.ተ. ቢባሉ የተሻለ ይመስለኛል።--Bulgew1 11:20, 17 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)Reply

እኔ እንደሚመስለኝ አንባቢዎች የውድድር ዓመትን እንጂ ስንተኛው ውድድር እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም ስለዚህ ለፍለጋ ይቀላል። በተጨማሪም ፊፋ ውድድሮቹን የሚሰይማቸው በተካሄዱበት ዓመት ስለሆነ ነው። Elfalem 22:00, 17 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)Reply
Return to "የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ" page.