Who can correct the spelling of the article's title from "ኣብይ ኣህመድ" to "አብይ አህመድ"? It is horribly misspelt. (ያልተፈረመ ውይይት ከOdaw በ20 April 2018 እ.ኤ.አ.)

ያው ስህተት ነው እንዴት ይላሉ? ለምን በአማርኛ አልጠየቁም? በእንግሊዝኛው ውክፔድያ እንደ ሰጠው በስማቸው ፊደሉ በግዕዝ ቅርጽ (አ) ሊሆን ይችላል። ወይም በራብዕ ቅርጽ ኣ ቢሆን ምንም ልዩነት የለውም፣ የሚለዋወጡ ቅርጾች እንደ ሆኑ እኔ የተማርኩ ደንቡ ነው፣ እንዲሁም በሰው ሁሉ ጽሑፍ አ፣ ኣ፣ ዐ እና ዓ ሁሉ ተለዋጭና በአንዱ ዓረፍተ ነገር ውስጥ ቢሆንም ሊለያዩ ይቻላል። በዚህ መርሃገብር ላይ ያለን የስዋሰው ባለሙያ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ሲሆኑ እሳቸው «ኣ» ከ «አ» እንደሚመርጡ ይመስላል፤ ምክንያቱም ቀድሞ በግዕዝ ቋንቋ የ«አ» ድምጽ እንደ ዘመናዊ አማርኛ «ኧ» ድምጽ እንዳሰማ (ሌሎቹን የግዕዝ ፊደላት ቅርጾች በመምሰል) ይባላል። በልሳነ ንጉስ ጥቅም ግን አራቱ የሚለዋወጡ ቅርጾች ሆነዋል መሰለኝ። Til Eulenspiegel (talk) 11:07, 20 ኤይፕርል 2018 (UTC)

Start a discussion about ዐቢይ አህመድ

Start a discussion
Return to "ዐቢይ አህመድ" page.