ሰላምናቹ እኔ አዲስ አባል ስለሆንኩ እባካቹ ስለ ምንባብ ውይይት ቡናድረግ ደስ ይለኛል። የእኔ ችግር ለማንበብ አንድ መጸሐፍ ስይዝ በታም ያስጥላኛል ግን ማንበብ በጣም እፍልጋለሁ። እና ምን ትምክሩኛላቹ?

Return to "ዋናው ገጽ/ለጀማሪዎች።" page.