ንጥረ ዋጋ ቢባል ቀለል ያለ አማርኛ ይመስለኛል። እርግጥ ነው እሴትም ተመሳሳይ ትርጉም አለው ግን ከበድ ያለ አማርኛ ይመስለኛል።

እንዳሉት ንጥረ ዋጋ ተመሣሳይ ትርጉም ይኖረዋል። ትክክለኛው ግን ንጥረ እሴት የሚለው ነው። ዋና ርዕስ የሚሆነውም ይኸው ነው። ነገር ግን ንጥረ ዋጋ የሚለውን ማገናኘት ይቻላል። አንዋር

Start a discussion about ንጥረ እሴት

Start a discussion
Return to "ንጥረ እሴት" page.