ንጥረ እሴት
ንጥረ እሴት የምንለው የተለዋዋጭ ቀ ዋጋ ሲሆን በ |ቀ| መልኩ ይፃፋል። |ቀ| የሚያጠይቀው በ"ቀ" እና ዜሮ መካከል ያለውን ርቀት ብቻ ነው። በሌላ አነጋገር የተለዋዋጭ ቀ ዋጋ ነጌቲቭም ይሁን ፖዘቲቭ ዋጋው ለምልክቱ ደንታ አይሰጥም። ለምሳሌ የ-3 ንጥረ እሴት ወይም |-3| ዋጋ 3 ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |