ማህተማ ጋንዲ ሕንድን ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛትነት ለማውጣት የተደረገውን ሰላማዊ ትግል (ሳትያግራሃ) መርተው ግብ ያገቡ ናቸው እንጂ ምን ጊዜም ጠቅላይ ሚኒስትር አልነበሩም። የሕንድ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት እና የኢንዲራ ጋንዲ አባት የነበሩት ጃዋህላር ኔህሩ ናቸው።

Start a discussion about ማህተማ ጋንዲ

Start a discussion
Return to "ማህተማ ጋንዲ" page.